ቡድን


ዳይሬክተር

ዮሴፍ ሰርጸ ኃይለማርያምመረጃ ትንተና እና ሥርዓት ማበልጸግ ዳይሬክቶሬት


አቶ ዮሴፍ ሰርጸ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን መረጃ ትንተና እና ሥርዓት ማበልጸግ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ናቸዉ፡፡ ወደ ኮሚሽኑ ከመምጣታቸዉ ቀደም ብሎ አማራ ክልል ዉስጥ በስታትስቲክስ ባለሙያነት ለአንድ ዓመት፤ ቀጥሎም በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊነት ለስድስት ዓመት አገልግለዋል፡፡

ኋላ ላይ ወደ አዲስ አበባ ተዛዉረዉ በፌደራል ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ልማት ኤጀንሲ በከፍተኛ ኤክስፐርትነት እንዲሁም በከተማ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ የጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ሃላፊነት በመሆን አገልግለዋል፡፡

አቶ ዮሴፍ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በስታትስቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪ፤ በልማት ኢኮኖሚክስ ከቅድስት ማሪያም ዩንቨርሰቲ የማስተርስ ዲግሪ አላቸዉ፡፡