የኢትዮጵያ ወጣቶች ሥራ ፍለጋ ፈተናዎች


ሥራ አጥነት በቁጥር እና በአሃዛዊ ትንተና ከሚገለጸው በላይ ውስብስብ ነው፡፡በዚህ ቪድዮ ወጣቶች ስራ በመፈለግ ጥረታቸው ስለሚያጋጥማቸው ችግሮች ያወሳሉ፡፡

ሥራችን

የኢትዮጵያን የሥራ ዕድል ፈጠራ አጀንዳን መምራት::

የፌደራልና እና የክልል መንግስት ተቋማትን፣ የግሉን ዘርፍ እንዲሁም የልማት አጋሮችን የሥራ ዕድል ፈጠራ ጥረቶች ማሰተባበር፣ መደገፍ፡፡

በሁሉም ዘርፎች ሠፊ የሥራ ዕድል ሊፈጥሩ የሚችሉ ፖሊሲዎች እንዲጸድቁና እንዲተገበሩ ማረጋገጥ

ሥራ ፈላጊዎችን፣ ቀጣሪዎችና ፖሊሲ አውጪዎችን የሚያገለግል ጠንካራ የሥራ ገብያ መረጃ ሥርዓት መገንባት::

ለጀማሪ ኢንተርፕራይዞች እንዲሁም ለሥራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ የሚውል አዲሰ ኢንቨስትመንት/ኃብት ማሰባሰብ::

የሀገሪቱ የትምህርት እና ሥልጠና ሥርዓት የሥራ ገብያዉን የክህሎት እና ስነ-ምግባር ፍላጎት ያሟሉ ሰልጣኞች/ምሩቃንን እንዲያሰለጥኑ መደገፍ፡፡

አዳዲስ የፈጠራ እንተርፕሩነርሽፕ ፕሮገራሞችን እና የግል ዘርፍ የሥራ ዕድል ፈጠራ ጥረቶችን መደገፍ::

መሠረታዊ የቅጥር ስታቲስቲክስ

4.5% 53.3% $2 ሚሊ. $20 ቢሊ. + 10.3% 40% 40% 25%

ዜናእና ትንታኔ


ዜና ፣ ትንታኔ ፣ ጆርናሎች ፣ ጥናቶች ፣ ህጎች፣ ስትራቴጂዎች፣ ሪፖርቶች ፣ ዳሰሳ ጥናቶች ፣ እና ሌሎች

ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በአሜሪካ ሲሊከን ቫሊ ሲያደርግ የነበረውን ጉብኝት አጠናቀቀ

የመንግስት እና የግል ዘርፍ አባላትን ያካተተ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በአሜሪካ ካሊፎረኒያ ግዛት የቴክኖሎጂ ኩባኒያዎች መነሃሪያ በሆነችው ሲሊከን ቫሊ ሲያደርግ የነበረውን ጉበኝት አጠናቋል፡፡ የልኡካን ቡድኑ በጉበኝቱ ወቅት ኢትዮጵያ በዲጂታል ቴክኖሎጂ አማካኝነት እያደረገችው ስላለው…

የመጀመሪያው የሥራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ ጉባኤ ተካሄደ

ጥቅምት 20 ቀን 2012፣ አዲስ አበባ—በሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ በቀጣዮቹ አመታት በሚተገበሩ ፖሊሲዎች፣ ፕሮግራሞችና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ወደ 450 ቁልፍ ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበት የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የሥራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ ጉባኤ ዛሬ ተካሄደ፡፡ የኢፌዴሪ…

በኢትዮጵያ 10 ሚሊዮን ለሚደርሱ ወጣቶች የሚሆኑ አመርቂ እና አስተማማኝ የስራ ዕድሎች ይፈጠራሉ

አዲስ አበባ – ኢትዮጵያ – ጥቅምት 21/2012 ዓ.ም – በኢትዮጵያ እ.ኤ.አ እስከ 2030 ድረስ ከ10 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ወጣቶች አመርቂ እና አስተማማኝ የስራ እድሎችን እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡ ይህ እውን የሚሆነው ደግሞ ለወጣቶች የስራ ዕድሎችን…

የኮሚሽኑ ዜና-መጽሄት

የኮሚሽኑን ዜና-መጽሄት ለማግኘት እዚህ ይመዝገቡ